በባለስልጣኑ  ከተደራጁት ዳይሬክቶሬት ዉስጥ  አንዱ የሆነው የአካባቢ ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዋና ተልዕኮ  ለአካባቢ አማካሪዎች የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ መስጠትና ማደስ፣ ለአዳዲስ ፕሮጀክቶች የአካባቢ ይሁንታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መሥጠትና ማደስ፣ በፕሮጀክቶች ላይ የአካባቢ ምርመራና ቁጥጥር በማካሄድ በአጥፊዎች ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃዎችን መውሰድና የተዳማሪ የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ዘገባ በማዘጋጀት ተግባራዊ ማድረግ እንዲሁም የመንግስት ሰነዶች በስልታዊ የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ሂደት ውስጥ እንዲያልፉ ማድረግ ዋና ዋና ተግባራት ናቸው። ተግባራቱ እንደሁኔታውና እንደ አስፈላጊነቱ በክልል፣ በዞንና በወረዳ ደረጃ ይከናወናሉ።

Online Users

We have 3 guests online
About Service Delivery