የህብረተሰብ ግንዛቤ ማሳደግና የመረጃ ተደራሽነት ዳይሬክቶሬት የባለስልጣኑን አዲሱን አደረጃጀት ተከትሎ በተለያዩ መ/ቤቶች ሲሰጥ የነበረውን የትምሀርት፣ ግንዛቤና መረጃ አያያዝ ተግባራትን ወደ አንድ በማምጣት የአሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በመለየት ሕብረተሰቡን በይበልጥም ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት ነዉ፡፡


Online Users

We have 6 guests online
About Service Delivery