የአካባቢ ሁኔታና ለዉጥ ዘገባ ዝግጅት ዳይሬክቶሬት

የአካባቢ፣ የደንና የዱር እንስሳት አያያዝ ጥናት ዋና ዳይሬክቶሬት የባለስልጣኑን አዲሱን አደረጃጀት ተከትሎ በተለያዩ መስሪያ ቤቶች በአካባቢ፣ በደንና በዱር እንስሳት ላይ ሲካሄዱ የነበሩ የሀብት ዋጋ ትመና፣ ጥናቶችና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ግንባታ ተግባራትን  ወደ አንድ በማምጣት የአሠራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በመለየት ሕብረተሰቡን በይበልጥም ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ ነው፡፡

እየተጠቀሙ ያሉ

We have 1 guest online
ሥለ አግልግሎት አሰጣጡ